2 ሳሙኤል 8:16 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 16 የጽሩያ ልጅ ኢዮዓብ+ የሠራዊቱ አዛዥ ነበር፤ የአሂሉድ ልጅ ኢዮሳፍጥ+ ታሪክ ጸሐፊ ነበር። 2 ሳሙኤል 20:23 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 23 ኢዮዓብ የመላው የእስራኤል ሠራዊት አዛዥ ነበር፤+ የዮዳሄ+ ልጅ በናያህ+ ደግሞ በከሪታውያንና በጴሌታውያን+ ላይ የበላይ ነበር። 1 ነገሥት 1:5 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 5 በዚህ ጊዜ የሃጊት ልጅ አዶንያስ+ “ንጉሥ እሆናለሁ!” በማለት ራሱን ከፍ ከፍ ያደርግ ጀመር። ለራሱም ሠረገላ ከነፈረሰኞቹ እንዲሁም ከፊት ከፊቱ የሚሮጡ 50 ሰዎች እንዲዘጋጁለት አደረገ።+ 1 ነገሥት 1:7 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 7 እሱም ከጽሩያ ልጅ ከኢዮዓብና ከካህኑ ከአብያታር+ ጋር ተመካከረ፤ እነሱም እርዳታና ድጋፍ አደረጉለት።+
5 በዚህ ጊዜ የሃጊት ልጅ አዶንያስ+ “ንጉሥ እሆናለሁ!” በማለት ራሱን ከፍ ከፍ ያደርግ ጀመር። ለራሱም ሠረገላ ከነፈረሰኞቹ እንዲሁም ከፊት ከፊቱ የሚሮጡ 50 ሰዎች እንዲዘጋጁለት አደረገ።+