መዝሙር 18:29 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 29 በአንተ እርዳታ ወራሪውን ቡድን መጋፈጥ እችላለሁ፤+በአምላክ ኃይል ቅጥር መውጣት እችላለሁ።+ ፊልጵስዩስ 4:13 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 13 ኃይልን በሚሰጠኝ በእሱ አማካኝነት ለሁሉም ነገር የሚሆን ብርታት አለኝ።+ ዕብራውያን 11:33, 34 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 33 እነዚህ ሰዎች በእምነት መንግሥታትን ድል አድርገዋል፤+ ጽድቅን አስፍነዋል፤ የተስፋን ቃል ተቀብለዋል፤+ የአንበሶችን አፍ ዘግተዋል፤+ 34 የእሳትን ኃይል አጥፍተዋል፤+ ከሰይፍ ስለት አምልጠዋል፤+ ደካማ የነበሩት ብርታት አግኝተዋል፤+ በጦርነት ኃያላን ሆነዋል፤+ ወራሪ ሠራዊትን አባረዋል።+
33 እነዚህ ሰዎች በእምነት መንግሥታትን ድል አድርገዋል፤+ ጽድቅን አስፍነዋል፤ የተስፋን ቃል ተቀብለዋል፤+ የአንበሶችን አፍ ዘግተዋል፤+ 34 የእሳትን ኃይል አጥፍተዋል፤+ ከሰይፍ ስለት አምልጠዋል፤+ ደካማ የነበሩት ብርታት አግኝተዋል፤+ በጦርነት ኃያላን ሆነዋል፤+ ወራሪ ሠራዊትን አባረዋል።+