የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • 2 ሳሙኤል 7:16
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 16 ቤትህና መንግሥትህ ለዘላለም በፊትህ ጸንቶ ይኖራል፤ ዙፋንህም ለዘላለም የጸና ይሆናል።”’”+

  • 2 ሳሙኤል 7:19
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 19 ሉዓላዊው ጌታ ይሖዋ ሆይ፣ ይህ ሳያንስ ስለ አገልጋይህ ቤት ገና ወደፊት የሚሆነውንም ነገር ተናገርክ፤ ሉዓላዊው ጌታ ይሖዋ ሆይ፣ ይህ ለሰው ዘር ሁሉ የተሰጠ መመሪያ* ነው።

  • 1 ዜና መዋዕል 17:11
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 11 “ ‘ “የሕይወት ዘመንህ አብቅቶ ከአባቶችህ ጋር ለመሆን በምትሄድበት ጊዜ ከአንተ በኋላ ዘርህን ይኸውም ከወንዶች ልጆችህ መካከል አንዱን አስነሳለሁ፤+ ንግሥናውንም አጸናለሁ።+

  • መዝሙር 89:3
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    •  3 አንተም እንዲህ ብለሃል፦ “ከመረጥኩት ጋር ቃል ኪዳን ገብቻለሁ፤+

      ለአገልጋዬ ለዳዊት ምያለሁ፦+

  • መዝሙር 89:28, 29
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 28 ታማኝ ፍቅሬን ለዘላለም አሳየዋለሁ፤+

      ከእሱ ጋር የገባሁት ቃል ኪዳንም ጸንቶ ይኖራል።+

      29 ዘሩን ለዘላለም አጸናለሁ፤

      ዙፋኑም የሰማያትን ዕድሜ ያህል ጸንቶ እንዲኖር አደርጋለሁ።+

  • መዝሙር 132:11
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 11 ይሖዋ ለዳዊት ምሏል፤

      የገባውን ቃል ፈጽሞ አያጥፍም፦

      “ከዘሮችህ መካከል አንዱን*

      በዙፋንህ ላይ አስቀምጣለሁ።+

አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
ውጣ
ግባ
  • አማርኛ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ