ኤርምያስ 31:18 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 18 “የኤፍሬምን ሲቃ በእርግጥ ሰምቻለሁ፤‘እንዳልተገራ ጥጃ አረምከኝ፤እኔም ታረምኩ። መልሰኝ፤ እኔም ወዲያውኑ እመለሳለሁ፤አንተ አምላኬ ይሖዋ ነህና። ሕዝቅኤል 33:11 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 11 እንዲህ በላቸው፦ ‘“በሕያውነቴ እምላለሁ” ይላል ሉዓላዊው ጌታ ይሖዋ፣ “በክፉው ሰው ሞት ደስ አልሰኝም፤+ ይልቁንም ክፉው ሰው አካሄዱን አስተካክሎ+ በሕይወት እንዲኖር እፈልጋለሁ።+ የእስራኤል ቤት ሆይ፣ ተመለሱ፤ ከክፉ መንገዳችሁ ተመለሱ፤+ ለምን ትሞታላችሁ?”’+
11 እንዲህ በላቸው፦ ‘“በሕያውነቴ እምላለሁ” ይላል ሉዓላዊው ጌታ ይሖዋ፣ “በክፉው ሰው ሞት ደስ አልሰኝም፤+ ይልቁንም ክፉው ሰው አካሄዱን አስተካክሎ+ በሕይወት እንዲኖር እፈልጋለሁ።+ የእስራኤል ቤት ሆይ፣ ተመለሱ፤ ከክፉ መንገዳችሁ ተመለሱ፤+ ለምን ትሞታላችሁ?”’+