መዝሙር 50:3 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 3 አምላካችን ይመጣል፤ ፈጽሞም ዝም ሊል አይችልም።+ በፊቱ የሚባላ እሳት አለ፤+በዙሪያውም ሁሉ ኃይለኛ አውሎ ነፋስ ይነፍሳል።+ ኢሳይያስ 29:6 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 6 የሠራዊት ጌታ ይሖዋ ትኩረቱን ወደ አንቺ በማዞርበነጎድጓድ፣ በምድር መናወጥ፣ በታላቅ ድምፅ፣በውሽንፍር፣ በአውሎ ነፋስና በሚባላ የእሳት ነበልባል ያድንሻል።”+
6 የሠራዊት ጌታ ይሖዋ ትኩረቱን ወደ አንቺ በማዞርበነጎድጓድ፣ በምድር መናወጥ፣ በታላቅ ድምፅ፣በውሽንፍር፣ በአውሎ ነፋስና በሚባላ የእሳት ነበልባል ያድንሻል።”+