1 ነገሥት 8:1 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 8 በዚህ ጊዜ ሰለሞን የእስራኤልን ሽማግሌዎች፣ የነገዶቹን መሪዎች ሁሉና የእስራኤልን የአባቶች ቤት አለቆች+ ሰበሰበ።+ እነሱም የይሖዋን የቃል ኪዳን ታቦት ከዳዊት ከተማ+ ማለትም ከጽዮን+ ለማምጣት በኢየሩሳሌም ወዳለው ወደ ንጉሥ ሰለሞን መጡ። መዝሙር 2:6 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 6 እንዲህም ይላቸዋል፦ “እኔ ራሴ በተቀደሰው ተራራዬ በጽዮን+ ላይንጉሤን ሾምኩ።”+ መዝሙር 48:2 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 2 በከፍታ ቦታ ላይ ተውባ የምትታየው፣ የምድር ሁሉ ደስታ፣+በስተ ሰሜን ርቃ የምትገኘው የጽዮን ተራራ ነች፤ደግሞም የታላቁ ንጉሥ ከተማ ነች።+
8 በዚህ ጊዜ ሰለሞን የእስራኤልን ሽማግሌዎች፣ የነገዶቹን መሪዎች ሁሉና የእስራኤልን የአባቶች ቤት አለቆች+ ሰበሰበ።+ እነሱም የይሖዋን የቃል ኪዳን ታቦት ከዳዊት ከተማ+ ማለትም ከጽዮን+ ለማምጣት በኢየሩሳሌም ወዳለው ወደ ንጉሥ ሰለሞን መጡ።