መዝሙር 107:43 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 43 ጥበበኛ የሆነ ሁሉ እነዚህን ነገሮች ልብ ይላል፤+ደግሞም ይሖዋ በታማኝ ፍቅር ያከናወናቸውን ነገሮች በትኩረት ይመለከታል።+