-
መዝሙር 96:7-13አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
7 እናንተ የሕዝብ ነገዶች፣ ለይሖዋ የሚገባውን ስጡ፤
ከክብሩና ከብርታቱ የተነሳ ለይሖዋ የሚገባውን ስጡ።+
10 በብሔራት መካከል እንዲህ ብላችሁ አስታውቁ፦ “ይሖዋ ነገሠ!+
ምድር* በጽኑ ተመሥርታለች፤ ከቦታዋ ልትንቀሳቀስ አትችልም።*
11 ሰማያት ሐሴት ያድርጉ፤ ምድርም ደስ ይበላት፤
ባሕሩና በውስጡ ያለው ነገር ሁሉ የነጎድጓድ ድምፅ ያሰማ፤+
12 መስኩና በላዩ ላይ ያለው ሁሉ ሐሴት ያድርግ።+
የዱር ዛፎችም ሁሉ በይሖዋ ፊት እልል ይበሉ።+
13 እሱ እየመጣ ነውና፤*
በምድር ላይ ለመፍረድ እየመጣ ነው።
-