የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • ዘፍጥረት 18:25
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 25 በጻድቁም ሆነ በኃጢአተኛው ላይ ተመሳሳይ ነገር እንዲደርስ የሚያደርግ እንዲህ ዓይነት እርምጃ በመውሰድ ጻድቁን ከኃጢአተኛው ጋር አንድ ላይ ትገድላለህ ብሎ ማሰብ ፈጽሞ የማይሆን ነገር ነው!+ ይህ በአንተ ዘንድ ፈጽሞ የማይታሰብ ነገር ነው።+ የምድር ሁሉ ዳኛ ትክክል የሆነውን ነገር አያደርግም?”+

  • ዘዳግም 32:4
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    •  4 እሱ ዓለት፣ የሚያደርገውም ነገር ሁሉ ፍጹም ነው፤+

      መንገዶቹ ሁሉ ፍትሕ ናቸውና።+

      እሱ ፈጽሞ ፍትሕን የማያጓድል+ ታማኝ+ አምላክ ነው፤

      ጻድቅና ትክክለኛ ነው።+

  • መዝሙር 9:8
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    •  8 ዓለምን* በጽድቅ ይዳኛል፤+

      ለብሔራት ትክክለኛ የፍርድ ውሳኔዎች ያስተላልፋል።+

  • መዝሙር 98:9
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    •  9 እሱ በምድር ላይ ለመፍረድ እየመጣ ነውና።*

      በዓለም* ላይ በጽድቅ፣

      በሕዝቦችም ላይ በትክክል ይፈርዳል።+

  • የሐዋርያት ሥራ 17:31
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 31 ምክንያቱም በሾመው ሰው አማካኝነት በዓለም ሁሉ ላይ በጽድቅ ለመፍረድ+ ዓላማ ያለው ሲሆን ይህን ለማድረግም ቀን ወስኗል፤ እሱንም ከሞት በማስነሳት ለሰዎች ሁሉ ዋስትና ሰጥቷል።”+

  • 2 ጴጥሮስ 3:7
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 7 ሆኖም በዚያው ቃል አሁን ያሉት ሰማያትም ሆኑ ምድር ለእሳትና ፈሪሃ አምላክ የሌላቸው ሰዎች ለሚጠፉበት የፍርድ ቀን ተጠብቀው ይቆያሉ።+

አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
ውጣ
ግባ
  • አማርኛ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ