የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • 2 ዜና መዋዕል 2:6
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 6 ለእሱ ቤት መሥራት የሚችል ማነው? ሰማያትና የሰማያት ሰማይ ሊይዙት አይችሉምና፤+ በፊቱ የሚጨስ መሥዋዕት የሚቀርብበት ስፍራ ካልሆነ በስተቀር ለእሱ ቤት እሠራለት ዘንድ እኔ ማን ነኝ?

  • ኢሳይያስ 40:12
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 12 ውኃዎችን በእፍኙ የሰፈረ፣+

      ሰማያትን በስንዝሩ* የለካ፣

      የምድርን አፈር ሰብስቦ በመስፈሪያ የያዘ+

      ወይም ተራሮችን በመለኪያ፣

      ኮረብቶችንም በሚዛን የመዘነ ማን ነው?

  • የሐዋርያት ሥራ 17:24
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 24 ዓለምንና በውስጡ ያለውን ነገር ሁሉ የፈጠረው አምላክ፣ እሱ የሰማይና የምድር ጌታ+ ስለሆነ በእጅ በተሠሩ ቤተ መቅደሶች ውስጥ አይኖርም፤+

አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
ውጣ
ግባ
  • አማርኛ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ