-
2 ነገሥት 18:5አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
5 እሱም በእስራኤል አምላክ በይሖዋ ታመነ፤+ ከእሱ በኋላም ሆነ ከእሱ በፊት ከተነሱት የይሁዳ ነገሥታት መካከል እንደ እሱ ያለ አልተገኘም።
-
-
2 ዜና መዋዕል 16:8አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
8 ኢትዮጵያውያንና ሊቢያውያን ብዙ ሠረገሎችና ፈረሰኞች ያሏቸው ታላቅ ሠራዊት አልነበሩም? ይሁንና በይሖዋ በመታመንህ በእጅህ አሳልፎ ሰጣቸው።+
-