ዘዳግም 4:29 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 29 “እዚያ ሆናችሁ አምላካችሁን ይሖዋን ብትፈልጉት፣ በሙሉ ልባችሁና በሙሉ ነፍሳችሁ*+ ብትሹት በእርግጥ ታገኙታላችሁ።+ 2 ዜና መዋዕል 26:1 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 26 ከዚያም የይሁዳ ሕዝብ ሁሉ የ16 ዓመት ልጅ የነበረውን ዖዝያን*+ ወስደው በአባቱ በአሜስያስ ምትክ አነገሡት።+ 2 ዜና መዋዕል 26:5 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 5 እውነተኛውን አምላክ መፍራት ባስተማረው በዘካርያስ ዘመን አምላክን ይፈልግ ነበር። ይሖዋን ይፈልግ በነበረበት ዘመን እውነተኛው አምላክ አበለጸገው።+