የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • ነህምያ 9:31
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 31 ከታላቅ ምሕረትህ የተነሳ ፈጽመህ አላጠፋሃቸውም+ ወይም አልተውካቸውም፤ ምክንያቱም አንተ ሩኅሩኅና* መሐሪ አምላክ ነህ።+

  • ኤርምያስ 30:11
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 11 “እኔ አድንህ ዘንድ ከአንተ ጋር ነኝና” ይላል ይሖዋ።

      “አንተን የበተንኩባቸውን ብሔራት ሁሉ ግን ፈጽሞ አጠፋቸዋለሁ፤+

      ይሁን እንጂ አንተን ሙሉ በሙሉ አላጠፋህም።+

      በተገቢው መጠን እገሥጽሃለሁ* እንጂ

      በምንም ዓይነት ሳልቀጣ አልተውህም።”+

  • ሚክያስ 7:18
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 18 የርስቱን ቀሪዎች+ ኃጢአት ይቅር የሚል፣ በደላቸውንም የሚያልፍ

      እንደ አንተ ያለ አምላክ ማን ነው?+

      እሱ ለዘላለም አይቆጣም፤

      ታማኝ ፍቅር በማሳየት ደስ ይሰኛልና።+

አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
ውጣ
ግባ
  • አማርኛ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ