የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • መዝሙር 126:1
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 126 ይሖዋ የጽዮንን ምርኮኞች መልሶ በሰበሰበ ጊዜ፣+

      ሕልም የምናይ መስሎን ነበር።

  • መዝሙር 126:6
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    •  6 ዘር ቋጥሮ የወጣው ሰው፣

      የሄደው እያለቀሰ ቢሆንም እንኳ

      ነዶውን ተሸክሞ

      እልል እያለ ይመለሳል።+

  • ኢሳይያስ 35:10
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 10 ይሖዋ የዋጃቸው ይመለሳሉ፤+ ወደ ጽዮንም በእልልታ ይመጣሉ።+

      ፍጻሜ የሌለው ደስታን እንደ አክሊል ይጎናጸፋሉ።+

      ደስታንና ሐሴትን ያገኛሉ፤

      ሐዘንና ሲቃም ከዚያ ይርቃሉ።+

  • ዘካርያስ 4:9
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 9 “የዘሩባቤል እጆች የዚህን ቤት መሠረት ጥለዋል፤+ የገዛ እጆቹም ያጠናቅቁታል።+ እኔንም ወደ እናንተ የላከኝ የሠራዊት ጌታ ይሖዋ እንደሆነ ታውቃላችሁ።

አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
ውጣ
ግባ
  • አማርኛ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ