ዘፍጥረት 1:1 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 1 በመጀመሪያ አምላክ ሰማያትንና ምድርን ፈጠረ።+ መዝሙር 33:6 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 6 ሰማያት በይሖዋ ቃል፣በውስጣቸው ያሉትም ሁሉ ከአፉ በሚወጣው መንፈስ* ተሠሩ።+ ኢሳይያስ 44:24 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 24 የተቤዠህና+ ከማህፀን ጀምሮ የሠራህይሖዋ እንዲህ ይላል፦ “ሁሉንም ነገር የሠራሁ እኔ ይሖዋ ነኝ። ብቻዬን ሰማያትን ዘረጋሁ፤+ምድርንም ሠራሁ።+ ያኔ ከእኔ ጋር ማን ነበር?
24 የተቤዠህና+ ከማህፀን ጀምሮ የሠራህይሖዋ እንዲህ ይላል፦ “ሁሉንም ነገር የሠራሁ እኔ ይሖዋ ነኝ። ብቻዬን ሰማያትን ዘረጋሁ፤+ምድርንም ሠራሁ።+ ያኔ ከእኔ ጋር ማን ነበር?