ኢዮብ 16:10 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 10 እነሱ አፋቸውን በሰፊው ከፈቱብኝ፤+በንቀትም ጉንጬን አጮሉኝ፤ብዙ ሆነው በእኔ ላይ ተሰበሰቡ።+ ኢዮብ 17:2 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 2 ፌዘኞች ከበውኛል፤+ዓይኔም የዓመፅ ተግባራቸውን በትኩረት ትመለከታለች።* ኢዮብ 30:1 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 30 “አሁን ግን ከእኔ በዕድሜ የሚያንሱ፣በእኔ ላይ ይስቃሉ፤+አባቶቻቸው መንጋዬን ከሚጠብቁ ውሾች ጋር እንዲሆኑፈቃደኛ አልነበርኩም። መዝሙር 22:7 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 7 የሚያዩኝ ሁሉ ያላግጡብኛል፤+በንቀትና በፌዝ ጭንቅላታቸውን እየነቀነቁ እንዲህ ይሉኛል፦+ ዕብራውያን 11:36 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 36 አዎ፣ ሌሎች ደግሞ መዘባበቻ በመሆንና በመገረፍ ይባስ ብሎም በመታሰርና ወህኒ ቤት በመጣል+ ፈተና ደርሶባቸዋል።