መዝሙር 50:20, 21 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 20 ከሌሎች ጋር ተቀምጠህ ወንድምህን ታማለህ፤+የገዛ እናትህን ልጅ ድክመት ታወራለህ።* 21 እነዚህን ሁሉ ነገሮች ስታደርግ፣ ዝም አልኩ፤በመሆኑም እንደ አንተ የምሆን መስሎህ ነበር። አሁን ግን እወቅስሃለሁ፤ከአንተ ጋር ያለኝንም ሙግት አሳውቃለሁ።+ ያዕቆብ 2:9 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 9 ማዳላታችሁን የማትተዉ ከሆነ+ ግን ኃጢአት እየሠራችሁ ነው፤ ሕጉም ሕግ ተላላፊዎች ናችሁ ብሎ ይፈርድባችኋል።*+
20 ከሌሎች ጋር ተቀምጠህ ወንድምህን ታማለህ፤+የገዛ እናትህን ልጅ ድክመት ታወራለህ።* 21 እነዚህን ሁሉ ነገሮች ስታደርግ፣ ዝም አልኩ፤በመሆኑም እንደ አንተ የምሆን መስሎህ ነበር። አሁን ግን እወቅስሃለሁ፤ከአንተ ጋር ያለኝንም ሙግት አሳውቃለሁ።+