ኢዮብ 16:10 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 10 እነሱ አፋቸውን በሰፊው ከፈቱብኝ፤+በንቀትም ጉንጬን አጮሉኝ፤ብዙ ሆነው በእኔ ላይ ተሰበሰቡ።+ ኢዮብ 16:20 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 20 ጓደኞቼ በእኔ ላይ ያፌዛሉ፤+ዓይኔም ወደ አምላክ ያነባል።*+ ኢዮብ 17:2 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 2 ፌዘኞች ከበውኛል፤+ዓይኔም የዓመፅ ተግባራቸውን በትኩረት ትመለከታለች።* ዕብራውያን 11:36 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 36 አዎ፣ ሌሎች ደግሞ መዘባበቻ በመሆንና በመገረፍ ይባስ ብሎም በመታሰርና ወህኒ ቤት በመጣል+ ፈተና ደርሶባቸዋል።