-
መዝሙር 37:7አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
የጠነሰሰውን ሴራ
በተሳካ ሁኔታ እየፈጸመ ባለ ሰው አትበሳጭ።+
-
-
ኤርምያስ 12:1አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
ታዲያ የክፉዎች መንገድ ለምን ይሰምራል?+
ደግሞስ ከዳተኞች ሳይጨነቁ የሚኖሩት ለምንድን ነው?
-