-
ኢዮብ 35:12አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
12 በክፉዎች ኩራት የተነሳ ሰዎች ይጮኻሉ፤
ሆኖም እሱ አይመልስላቸውም።+
-
-
መዝሙር 18:37አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
37 ጠላቶቼን አሳድጄ እደርስባቸዋለሁ፤
ተጠራርገው እስኪጠፉ ድረስ ወደ ኋላ አልመለስም።
-
-
መዝሙር 18:41አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
41 እርዳታ ለማግኘት ይጮኻሉ፤ ሆኖም የሚያድናቸው የለም፤
ወደ ይሖዋም ይጮኻሉ፤ እሱ ግን አይመልስላቸውም።
-
-
ያዕቆብ 4:3አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
3 በምትጠይቁበት ጊዜም አታገኙም፤ ምክንያቱም የምትጠይቁት ለተሳሳተ ዓላማ ይኸውም ሥጋዊ ፍላጎታችሁን ለማርካት ነው።
-