ኢሳይያስ 1:8 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 8 የጽዮን ሴት ልጅ በወይን እርሻ ውስጥ እንዳለ መጠለያ፣*በኪያር የእርሻ ቦታ እንዳለ ጎጆ፣እንደተከበበችም ከተማ ተትታለች።+ ሰቆቃወ ኤርምያስ 2:6 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 6 የራሱን ዳስ በአትክልት ቦታ እንዳለች ጎጆ አፈረሰ።+ በዓሉ እንዲያከትም* አደረገ።+ ይሖዋ በጽዮን፣ በዓልና ሰንበት እንዲረሳ አድርጓል፤በኃይለኛ ቁጣውም ንጉሡንና ካህኑን አቃሏል።+
6 የራሱን ዳስ በአትክልት ቦታ እንዳለች ጎጆ አፈረሰ።+ በዓሉ እንዲያከትም* አደረገ።+ ይሖዋ በጽዮን፣ በዓልና ሰንበት እንዲረሳ አድርጓል፤በኃይለኛ ቁጣውም ንጉሡንና ካህኑን አቃሏል።+