የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • ኢዮብ 5:10
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 10 በምድር ላይ ዝናብ ያዘንባል፤

      በሜዳዎችም ላይ ውኃ ይልካል።

  • ኢዮብ 26:8
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    •  8 ውኃዎችን በደመናቱ ውስጥ ይጠቀልላል፤+

      ከክብደታቸውም የተነሳ ደመናቱ አይቀደዱም፤

  • ኢዮብ 37:10
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 10 በአምላክ እስትንፋስ በረዶ ይገኛል፤+

      የተንጣለሉትም ውኃዎች ግግር በረዶ ይሆናሉ።+

  • መዝሙር 135:7
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    •  7 ደመና* ከምድር ዳርቻዎች ወደ ላይ እንዲወጣ ያደርጋል፤

      በዝናብ ጊዜ መብረቅን ያበርቃል፤*

      ነፋሱን ከግምጃ ቤቱ ያወጣል።+

  • ምሳሌ 30:4
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    •  4 ወደ ሰማይ የወጣ፣ ከዚያም የወረደ ማን ነው?+

      ነፋስን በእፍኙ ሰብስቦ የያዘ ማን ነው?

      ውኃን በልብሱ የጠቀለለ ማን ነው?+

      የምድርን ዳርቻዎች ሁሉ የወሰነ* ማን ነው?+

      ስሙ ማን ነው? የልጁስ ስም ማን ነው? ታውቅ እንደሆነ ንገረኝ።

  • ኢሳይያስ 40:12
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 12 ውኃዎችን በእፍኙ የሰፈረ፣+

      ሰማያትን በስንዝሩ* የለካ፣

      የምድርን አፈር ሰብስቦ በመስፈሪያ የያዘ+

      ወይም ተራሮችን በመለኪያ፣

      ኮረብቶችንም በሚዛን የመዘነ ማን ነው?

አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
ውጣ
ግባ
  • አማርኛ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ