ኢዮብ 19:25 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 25 የሚዋጀኝ*+ ሕያው እንደሆነ በሚገባ አውቃለሁና፤ከጊዜ በኋላ መጥቶ በምድር ላይ ይቆማል። ማቴዎስ 20:28 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 28 የሰው ልጅም የመጣው ለማገልገልና+ በብዙ ሰዎች ምትክ ሕይወቱን* ቤዛ አድርጎ ለመስጠት+ እንጂ እንዲገለገል አይደለም።”