መዝሙር 10:14 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 14 አንተ ግን ችግርንና መከራን ትመለከታለህ። ደግሞም አይተህ እርምጃ ትወስዳለህ።+ ያልታደለው ሰለባ ወደ አንተ ይጮኻል፤+አንተ አባት ለሌለው ልጅ* ረዳቱ ነህ።+ መዝሙር 140:12 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 12 ይሖዋ ለችግረኛው እንደሚሟገትናለድሃው ፍትሕ እንደሚያሰፍን አውቃለሁ።+ ምሳሌ 22:22, 23 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 22 ድሃውን ድሃ ስለሆነ ብቻ አትዝረፈው፤+ችግረኛውንም በከተማው በር ላይ ግፍ አትፈጽምበት፤+23 ይሖዋ ራሱ ይሟገትላቸዋልና፤+የሚያጭበረብሯቸውንም ሰዎች ሕይወት ያጠፋል።*
14 አንተ ግን ችግርንና መከራን ትመለከታለህ። ደግሞም አይተህ እርምጃ ትወስዳለህ።+ ያልታደለው ሰለባ ወደ አንተ ይጮኻል፤+አንተ አባት ለሌለው ልጅ* ረዳቱ ነህ።+
22 ድሃውን ድሃ ስለሆነ ብቻ አትዝረፈው፤+ችግረኛውንም በከተማው በር ላይ ግፍ አትፈጽምበት፤+23 ይሖዋ ራሱ ይሟገትላቸዋልና፤+የሚያጭበረብሯቸውንም ሰዎች ሕይወት ያጠፋል።*