የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • መዝሙር 89:9
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    •  9 የባሕሩን ሞገድ ትቆጣጠራለህ፤+

      ማዕበሉም ሲነሳ አንተ ራስህ ጸጥ ታሰኘዋለህ።+

  • መዝሙር 107:29
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 29 አውሎ ነፋሱ እንዲቆም ያደርጋል፤

      የባሕሩም ሞገዶች ጸጥ ይላሉ።+

  • ኢሳይያስ 17:12, 13
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 12 አዳምጡ! እንደሚናወጥ ባሕር ያለ

      የብዙ ሕዝቦች ትርምስ ይሰማል!

      እንደ ኃይለኛ ውኃዎች ድምፅ ያለ

      የሚያስገመግም የብሔራት ጫጫታ ይሰማል!

      13 ብሔራት እንደ ብዙ ውኃዎች ድምፅ ያለ የሚያስገመግም ድምፅ ያሰማሉ።

      እሱ ይገሥጻቸዋል፤ እነሱም ወደ ሩቅ ቦታ ይሸሻሉ፤

      በተራራ ላይ እንዳለ በነፋስ እንደሚበን ገለባና

      አውሎ ነፋስ እያሽከረከረ እንደሚወስደው ኮሸሽላ ይሆናሉ።

  • ኢሳይያስ 57:20
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 20 “ክፉዎች ግን ጸጥ ማለት እንደማይችል የሚናወጥ ባሕር ናቸው፤

      ውኃውም የባሕር ውስጥ ዕፀዋትንና ጭቃን ያወጣል።

አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
ውጣ
ግባ
  • አማርኛ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ