መዝሙር 65:7 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 7 አንተ* የሚናወጡትን ባሕሮች፣ የሞገዶቻቸውን ድምፅ፣የብሔራትንም ነውጥ ጸጥ ታሰኛለህ።+ መዝሙር 107:29 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 29 አውሎ ነፋሱ እንዲቆም ያደርጋል፤የባሕሩም ሞገዶች ጸጥ ይላሉ።+