ኢዮብ 33:28 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 28 እሱ ነፍሴን* ወደ ጉድጓድ* ከመውረድ ታድጓታል፤+ሕይወቴም ብርሃን ታያለች።’ መዝሙር 56:13 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 13 አንተ ከሞት ታድገኸኛልና፤*+እግሮቼንም ከእንቅፋት አድነሃል፤+ይህም በሕያዋን ብርሃን በአምላክ ፊት እመላለስ ዘንድ ነው።+ መዝሙር 116:8 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 8 እኔን* ከሞት፣ ዓይኔን ከእንባ፣እግሬንም ከእንቅፋት ታድገሃል።+