መዝሙር 136:25 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 25 ሕይወት ላለው* ሁሉ ምግብ ይሰጣል፤+ታማኝ ፍቅሩ ለዘላለም ጸንቶ ይኖራልና። መዝሙር 145:15 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 15 ዓይን ሁሉ አንተን በተስፋ ይመለከታል፤አንተም ምግባቸውን በወቅቱ ትሰጣቸዋለህ።+ መዝሙር 147:9 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 9 ለእንስሳት እንዲሁም የሚበሉትን ለማግኘት ለሚጮኹ የቁራ ጫጩቶችምግብ ይሰጣል።+ ማቴዎስ 6:26 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 26 የሰማይ ወፎችን ልብ ብላችሁ ተመልከቱ፤+ እነሱ አይዘሩም፣ አያጭዱም ወይም በጎተራ አያከማቹም፤ ይሁንና በሰማይ ያለው አባታችሁ ይመግባቸዋል። ታዲያ እናንተ ከእነሱ አትበልጡም?
26 የሰማይ ወፎችን ልብ ብላችሁ ተመልከቱ፤+ እነሱ አይዘሩም፣ አያጭዱም ወይም በጎተራ አያከማቹም፤ ይሁንና በሰማይ ያለው አባታችሁ ይመግባቸዋል። ታዲያ እናንተ ከእነሱ አትበልጡም?