-
መዝሙር 38:19, 20አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
20 ላደረግኩት መልካም ነገር ክፉ መለሱልኝ፤
መልካም የሆነውን ነገር በመከተሌ ይቃወሙኝ ነበር።
-
-
መዝሙር 55:12-14አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
በእኔ ላይ የተነሳው ባላጋራ አይደለም፤
ቢሆንማ ኖሮ ከእሱ በተሸሸግኩ ነበር።
14 በመካከላችን የጠበቀ ወዳጅነት ነበር፤
ከብዙ ሕዝብ ጋር ወደ አምላክ ቤት አብረን እንሄድ ነበር።
-