መዝሙር 40:4 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 4 በይሖዋ የሚታመን፣ እንቢተኛ ወደሆኑት ወይምሐሰት* ወደሆኑት ፊቱን ያላዞረ ሰው ደስተኛ ነው። መዝሙር 146:3, 4 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 3 በመኳንንትም* ሆነማዳን በማይችሉ ሰዎች አትታመኑ።+ 4 መንፈሱ* ትወጣለች፤ ወደ መሬት ይመለሳል፤+በዚያው ቀን ሐሳቡ ሁሉ ይጠፋል።+ ኤርምያስ 17:5 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 5 ይሖዋ እንዲህ ይላል፦ “በሰዎች የሚታመን፣+በሰብዓዊ ኃይል የሚመካና*+ልቡ ከይሖዋ የራቀ ሰው* የተረገመ ነው።