የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • መዝሙር 62:9
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    •  9 የሰው ልጆች እስትንፋስ ናቸው፤

      ሰዎች ከንቱ መመኪያ ናቸው።+

      አንድ ላይ ሆነው በሚዛን ሲመዘኑ ከአየር እንኳ ይቀልላሉ።+

  • መዝሙር 118:8, 9
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    •  8 በሰው ከመታመን ይልቅ፣

      ይሖዋን መጠጊያ ማድረግ ይሻላል።+

       9 በመኳንንት ከመታመን ይልቅ፣

      ይሖዋን መጠጊያ ማድረግ ይሻላል።+

  • ኢሳይያስ 2:22
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 22 ለራሳችሁ ስትሉ፣

      ከአፍንጫው እንደሚወጣ እስትንፋስ በሆነ ሰው* አትታመኑ።

      ለመሆኑ እሱ ያን ያህል ቦታ እንዲሰጠው የሚያደርግ ምን ነገር አለ?

  • ኤርምያስ 17:5
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    •  5 ይሖዋ እንዲህ ይላል፦

      “በሰዎች የሚታመን፣+

      በሰብዓዊ ኃይል የሚመካና*+

      ልቡ ከይሖዋ የራቀ ሰው* የተረገመ ነው።

አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
ውጣ
ግባ
  • አማርኛ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ