መዝሙር 42:1 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 42 ርኤም* ጅረቶችን እንደምትናፍቅ፣አምላክ ሆይ፣ አንተን እናፍቃለሁ።* 1 ጴጥሮስ 2:2 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 2 ገና እንደተወለዱ ሕፃናት+ በአምላክ ቃል ውስጥ ለሚገኘው ያልተበረዘ* ወተት ጉጉት አዳብሩ፤ ይህም በእሱ አማካኝነት ወደ መዳን ማደግ እንድትችሉ ነው፤+