1 ዜና መዋዕል 16:28, 29 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 28 እናንተ የሕዝብ ነገዶች፣ ለይሖዋ የሚገባውን ስጡ፤ከክብሩና ከብርታቱ የተነሳ ለይሖዋ የሚገባውን ስጡ።+ 29 ለስሙ የሚገባውን ክብር ለይሖዋ ስጡ፤+ስጦታ ይዛችሁ በፊቱ ቅረቡ።+ ያጌጠ የቅድስና ልብስ ለብሳችሁ* ለይሖዋ ስገዱ።*+
28 እናንተ የሕዝብ ነገዶች፣ ለይሖዋ የሚገባውን ስጡ፤ከክብሩና ከብርታቱ የተነሳ ለይሖዋ የሚገባውን ስጡ።+ 29 ለስሙ የሚገባውን ክብር ለይሖዋ ስጡ፤+ስጦታ ይዛችሁ በፊቱ ቅረቡ።+ ያጌጠ የቅድስና ልብስ ለብሳችሁ* ለይሖዋ ስገዱ።*+