ኢሳይያስ 1:18 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 18 “ኑና በመካከላችን የተፈጠረውን ችግር ተወያይተን እንፍታ” ይላል ይሖዋ።+ “ኃጢአታችሁ እንደ ደም ቢቀላእንደ በረዶ ይነጣል፤+እንደ ደማቅ ቀይ ጨርቅ ቢቀላምእንደ ነጭ የሱፍ ጨርቅ ይሆናል። የሐዋርያት ሥራ 3:19 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 19 “ስለዚህ ኃጢአታችሁ እንዲደመሰስ+ ንስሐ ግቡ፣+ ተመለሱም፤+ ከይሖዋም ዘንድ* የመታደስ ዘመን ይመጣላችኋል፤
18 “ኑና በመካከላችን የተፈጠረውን ችግር ተወያይተን እንፍታ” ይላል ይሖዋ።+ “ኃጢአታችሁ እንደ ደም ቢቀላእንደ በረዶ ይነጣል፤+እንደ ደማቅ ቀይ ጨርቅ ቢቀላምእንደ ነጭ የሱፍ ጨርቅ ይሆናል።