ምሳሌ 12:19 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 19 እውነት የሚናገሩ ከንፈሮች ለዘላለም ጸንተው ይኖራሉ፤+ሐሰተኛ ምላስ ግን የሚቆየው ለቅጽበት ብቻ ነው።+ ምሳሌ 15:4 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 4 የረጋ አንደበት* የሕይወት ዛፍ ነው፤+ጠማማ ንግግር ግን ተስፋ ያስቆርጣል።* 1 ጴጥሮስ 2:1 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 2 እንግዲህ ክፋትን ሁሉ፣ ማታለልን፣ ግብዝነትን፣ ቅናትንና ሐሜትን ሁሉ አስወግዱ።+