ራእይ 17:14 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 14 እነዚህ ከበጉ+ ጋር ይዋጋሉ፤ ሆኖም በጉ የጌቶች ጌታና የነገሥታት ንጉሥ+ ስለሆነ ድል ይነሳቸዋል።+ ከእሱ ጋር ያሉት የተጠሩት፣ የተመረጡትና የታመኑትም ድል ያደርጋሉ።”+ ራእይ 19:19 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 19 ከዚህ በኋላ አውሬው፣ የምድር ነገሥታትና ሠራዊታቸው በፈረሱ ላይ ከተቀመጠውና ከሠራዊቱ ጋር ለመዋጋት ተሰብስበው አየሁ።+
14 እነዚህ ከበጉ+ ጋር ይዋጋሉ፤ ሆኖም በጉ የጌቶች ጌታና የነገሥታት ንጉሥ+ ስለሆነ ድል ይነሳቸዋል።+ ከእሱ ጋር ያሉት የተጠሩት፣ የተመረጡትና የታመኑትም ድል ያደርጋሉ።”+