የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • መዝሙር 9:17
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 17 ክፉ ሰው፣ አምላክን የሚረሱ ብሔራትም ሁሉ

      ወደ መቃብር* ይሄዳሉ።

  • ኤርምያስ 2:32
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 32 ለመሆኑ አንዲት ድንግል ጌጣጌጧን፣

      ሙሽሪትስ ጌጠኛ መቀነቷን* ትረሳለች?

      የገዛ ሕዝቤ ግን ስፍር ቁጥር ለሌላቸው ቀናት ረስቶኛል።+

  • ሆሴዕ 4:6
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    •  6 ሕዝቤ እውቀት ከማጣቱ የተነሳ ይጠፋል።

      እናንተ እውቀትን ስለናቃችሁ+

      እኔም ካህናት ሆናችሁ እንዳታገለግሉኝ እንቃችኋለሁ፤

      የአምላካችሁን ሕግ* ስለረሳችሁ+

      እኔም ልጆቻችሁን እረሳለሁ።

አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
ውጣ
ግባ
  • አማርኛ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ