ምሳሌ 5:3 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 3 የጋጠወጥ* ሴት ከንፈር እንደ ማር እንጀራ ያንጠባጥባልና፤+አፏም ከዘይት ይለሰልሳል።+ ምሳሌ 5:8 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 8 ከእሷ ራቅ፤ወደ ቤቷም ደጃፍ አትቅረብ፤+ 1 ተሰሎንቄ 5:22 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 22 ከማንኛውም ዓይነት ክፋት ራቁ።+