ምሳሌ 31:3 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 3 ጉልበትህን ለሴቶች አትስጥ፤+ነገሥታትንም ለጥፋት የሚዳርግ መንገድ አትከተል።+ ሉቃስ 15:30 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 30 ሆኖም ሀብትህን ከዝሙት አዳሪዎች ጋር ያወደመው* ይህ ልጅህ ገና ከመምጣቱ የሰባውን ጥጃ አረድክለት።’