ዘሌዋውያን 19:3 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 3 “‘ከእናንተ እያንዳንዱ እናቱንና አባቱን ያክብር፤*+ ሰንበቶቼንም ይጠብቅ።+ እኔ አምላካችሁ ይሖዋ ነኝ። ምሳሌ 31:26 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 26 አፏን በጥበብ ትከፍታለች፤+የደግነት ሕግም* በአንደበቷ አለ። 2 ጢሞቴዎስ 1:5 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 5 በአንተ ውስጥ ያለውን ግብዝነት የሌለበት እምነት+ አስታውሳለሁና፤ ይህ እምነት በመጀመሪያ በአያትህ በሎይድ እንዲሁም በእናትህ በኤውንቄ ዘንድ ነበር፤ ይሁንና በአንተም ውስጥ እንዳለ እርግጠኛ ነኝ።
5 በአንተ ውስጥ ያለውን ግብዝነት የሌለበት እምነት+ አስታውሳለሁና፤ ይህ እምነት በመጀመሪያ በአያትህ በሎይድ እንዲሁም በእናትህ በኤውንቄ ዘንድ ነበር፤ ይሁንና በአንተም ውስጥ እንዳለ እርግጠኛ ነኝ።