ምሳሌ 13:4 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 4 ሰነፍ ሰው ይመኛል፤ ነገር ግን ምንም አያገኝም፤*+ትጉ ሰው* ግን በሚገባ ይጠግባል።*+ ምሳሌ 20:4 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 4 ሰነፍ ሰው በክረምት አያርስም፤በመሆኑም በመከር ወራት ባዶውን ሲቀር ይለምናል።*+ ምሳሌ 24:30-34 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 30 በሰነፍ ሰው እርሻ፣+ማስተዋል* በጎደለው ሰው የወይን ቦታ አለፍኩ። 31 እርሻው አረም ወርሶት አየሁ፤መሬቱን ሳማ ሸፍኖት፣የድንጋዩም አጥር ፈራርሶ ነበር።+ 32 ይህን ተመልክቼ በጥሞና አሰብኩበት፤ካየሁትም ነገር ይህን ትምህርት አገኘሁ፦*33 ቆይ ትንሽ ልተኛ፣ ቆይ ትንሽ ላንቀላፋ፣እጄንም አጣጥፌ እስቲ ትንሽ ጋደም ልበል ካልክ፣34 ድህነት እንደ ወንበዴ፣ችጋርም መሣሪያ እንደታጠቀ ሰው ይመጣብሃል።+
30 በሰነፍ ሰው እርሻ፣+ማስተዋል* በጎደለው ሰው የወይን ቦታ አለፍኩ። 31 እርሻው አረም ወርሶት አየሁ፤መሬቱን ሳማ ሸፍኖት፣የድንጋዩም አጥር ፈራርሶ ነበር።+ 32 ይህን ተመልክቼ በጥሞና አሰብኩበት፤ካየሁትም ነገር ይህን ትምህርት አገኘሁ፦*33 ቆይ ትንሽ ልተኛ፣ ቆይ ትንሽ ላንቀላፋ፣እጄንም አጣጥፌ እስቲ ትንሽ ጋደም ልበል ካልክ፣34 ድህነት እንደ ወንበዴ፣ችጋርም መሣሪያ እንደታጠቀ ሰው ይመጣብሃል።+