የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • ምሳሌ 2:11
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 11 የማመዛዘን ችሎታ ምንጊዜም ይጠብቅሃል፤+

      ጥልቅ ግንዛቤም ይጋርድሃል፤

  • ምሳሌ 2:16
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 16 ጋጠወጥ* ከሆነች ሴት፣

      ባለጌ* ሴት ከምትናገረው የሚያባብል* ቃል ያድንሃል፤+

  • ምሳሌ 5:3
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    •  3 የጋጠወጥ* ሴት ከንፈር እንደ ማር እንጀራ ያንጠባጥባልና፤+

      አፏም ከዘይት ይለሰልሳል።+

  • ምሳሌ 6:23, 24
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 23 ትእዛዙ መብራት ነውና፤+

      ሕጉም ብርሃን ነው፤+

      የተግሣጽ ወቀሳም ወደ ሕይወት ይመራል።+

      24 ከክፉ ሴት፣+ ከባለጌ* ሴትም

      የሚያባብል አንደበት ይጠብቁሃል።+

አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
ውጣ
ግባ
  • አማርኛ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ