ምሳሌ 6:32 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 32 ከሴት ጋር ምንዝር የሚፈጽም ሁሉ ማስተዋል* ይጎድለዋል፤እንዲህ የሚያደርግ ሰው በራሱ* ላይ ጥፋት ያመጣል።+ ምሳሌ 9:16, 17 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 16 “ተሞክሮ የሌለው ሁሉ ወደዚህ ይምጣ።” ማስተዋል* ለጎደላቸው ሁሉ እንዲህ ትላለች፦+ 17 “የተሰረቀ ውኃ ይጣፍጣል፤ተደብቀው የበሉት ምግብም ይጥማል።”+