ምሳሌ 6:16-18 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 16 ይሖዋ የሚጠላቸው ስድስት ነገሮች አሉ፤እንዲያውም እሱ የሚጸየፋቸው* ነገሮች ሰባት ናቸው፦ 17 ትዕቢተኛ ዓይን፣+ ውሸታም ምላስ፣+ ንጹሕ ደም የሚያፈሱ እጆች፣+18 ክፉ ሐሳብ የሚያውጠነጥን ልብና+ ወደ ክፋት በፍጥነት የሚሮጡ እግሮች፣ ሮም 3:15 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 15 “እግሮቻቸው ደም ለማፍሰስ ፈጣኖች ናቸው።”+
16 ይሖዋ የሚጠላቸው ስድስት ነገሮች አሉ፤እንዲያውም እሱ የሚጸየፋቸው* ነገሮች ሰባት ናቸው፦ 17 ትዕቢተኛ ዓይን፣+ ውሸታም ምላስ፣+ ንጹሕ ደም የሚያፈሱ እጆች፣+18 ክፉ ሐሳብ የሚያውጠነጥን ልብና+ ወደ ክፋት በፍጥነት የሚሮጡ እግሮች፣ ሮም 3:15 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 15 “እግሮቻቸው ደም ለማፍሰስ ፈጣኖች ናቸው።”+