ምሳሌ 2:18, 19 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 18 ቤቷ ሰውን ይዞ ወደ ሞት ይወርዳልና፤አካሄዷም* በሞት ወደተረቱት ይወስዳል።+ 19 ከእሷ ጋር ግንኙነት ያላቸው* ሁሉ አይመለሱም፤የሕይወትንም መንገድ ዳግመኛ አያገኙም።+ ምሳሌ 7:23 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 23 ፍላጻ ጉበቱን እስኪሰነጥቀው ድረስ፣በወጥመድ ለመያዝ እንደምትቸኩል ወፍ ተከትሏት ይሄዳል፤ ሕይወቱን* ሊያሳጣው እንደሚችል አላወቀም።+ ምሳሌ 7:26 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 26 ተሰይፈው እንዲወድቁ ያደረገቻቸው ብዙ ናቸውና፤+እሷ የገደለቻቸውም እጅግ ብዙ ናቸው።+ ምሳሌ 23:27, 28 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 27 ዝሙት አዳሪ ጥልቅ ጉድጓድ፣ባለጌ* ሴትም ጠባብ ጉድጓድ ናትና።+ 28 እንደ ዘራፊ ታደባለች፤+ታማኝ ያልሆኑ ወንዶችን ቁጥር ታበዛለች።
18 ቤቷ ሰውን ይዞ ወደ ሞት ይወርዳልና፤አካሄዷም* በሞት ወደተረቱት ይወስዳል።+ 19 ከእሷ ጋር ግንኙነት ያላቸው* ሁሉ አይመለሱም፤የሕይወትንም መንገድ ዳግመኛ አያገኙም።+