ምሳሌ 13:3 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 3 አፉን የሚጠብቅ ሕይወቱን ይጠብቃል።*+ አፉን የሚከፍት ግን ይጠፋል።+ ምሳሌ 18:7 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 7 የሞኝ አንደበት መጥፊያው ነው፤+ከንፈሮቹም ለሕይወቱ* ወጥመድ ናቸው።