ምሳሌ 10:19 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 19 ከቃላት ብዛት ስህተት አይታጣም፤+ከንፈሩን የሚገታ ግን ልባም ሰው ነው።+ ማቴዎስ 12:36 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 36 ነገር ግን እላችኋለሁ፣ ሰዎች ለሚናገሩት ከንቱ ቃል ሁሉ በፍርድ ቀን ይጠየቁበታል፤+