ዘሌዋውያን 19:16 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 16 “‘በሕዝብህ መካከል እየዞርክ ስም አታጥፋ።+ በባልንጀራህ ሕይወት* ላይ አትነሳ።*+ እኔ ይሖዋ ነኝ። ምሳሌ 20:19 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 19 ስም የሚያጠፋ ሰው እየዞረ የሌሎችን ሚስጥር ይገልጣል፤+ማማት ከሚወድ ሰው* ጋር አትወዳጅ። ምሳሌ 26:22 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 22 ስም አጥፊ የሚናገረው ቃል ጣፋጭ እንደሆነ ቁራሽ ምግብ ነው፤*በፍጥነት ተውጦ በቀጥታ ወደ ሆድ ይገባል።+