-
ምሳሌ 25:9አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
9 ከባልንጀራህ ጋር ስለ ራስህ ጉዳይ ተሟገት፤+
ሆኖም በሚስጥር የተነገረህን ጉዳይ* አትግለጥ፤+
-
ምሳሌ 25:23አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
23 የሰሜን ነፋስ ኃይለኛ ዝናብ ያመጣል፤
ሐሜተኛ ምላስም የሰውን ፊት ያስቆጣል።+
-
-
-