ምሳሌ 13:2 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 2 ሰው ከአፉ ፍሬ መልካም ነገር ይበላል፤+ከዳተኞች* ግን ዓመፅን ይመኛሉ። ምሳሌ 18:20 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 20 ሰው በአፉ ፍሬ ሆዱ ይሞላል፤+ከንፈሩም በሚያስገኘው ምርት ይረካል።